EISWD. DATABASE ACTIVITIES AND DATAPROCESSING
የላስታ ወረዳ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት ከላልይበላ ከተማ አስተዳደር በመቀጠል የመንግስት ሰራተኞችን መረጃ እና የሰው ሃይሉን የሚያስተዳድሩበት እና ለማስታወቂያ አገልግሎት ሊውል የሚችል ሲስተም በመጠቀም አጠቃላይ መረጃወችን ወደ ሲስተም አስገብቶ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።
The number of times the website has been viewed.
+
Total amount of information sent from customers
.
Comment sent on the website
.
EISWD
"የድህረ ገጽ ተኮር መተግበሪያን ጨምሮ የሞባይል/Android/ መተግበሪያንም በማልማት ለሚፈልጉ ተቋማት ወይም ድርጅቶች በሚፈልጉት ልክ ለመስራት ፍላጎት ስላለን እርሶም ፍላጎት ካለዎት በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎቻችን ያሳውቁን እኛም እርሶ በፈለጉት መልኩ ዲዛይን በማድረግ እንሰራለወታለን።"
We can create and deliver web-based systems to customers. Just order to us through various addresses or communication methods.
በሰሜን ወሎ ዞን ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ የመሬት ይዞታ ፋይሎችን በዘመናዊ መንገድ ወደ ዲጂታል የመቀየር ሥራ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ።
ይህ ፕሮጀክት በዞኑ የሚገኙ ከተሞችን የከተማ መሬት አያያዝ እና አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን ያለመ ነው። የዞኑ ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ መኮንን የሱፍ በሥልጠናው ማጠቃለያ እንዳስታወቁት በአንድ ከተማ፣ በሦስት መሪ ማዘጋጃ ቤቶች እና በአንድ ታዳጊ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የከተማ መሬት ይዞታ ፋይሎች በሙሉ ወደ ዲጂታል ተቀይረዋል።
ይህ የዲጂታል/ዘመኑን የዋጀ /ብርሃናዊ ተግባር በቀጣይ ከማስቀጠል አኳያስ
ይህም ሥልጠና ሥራው ባልተጀመረባቸው ከተሞች ያለውን የመረጃ አያያዝን ከማዘመን ባሻገር፣ የመሬት ይዞታን በተመለከተ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች እና አገልግሎቶች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያስችላል ብለዋል። የዚህ ሥራ መጠናቀቅ፣ የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት እና ሂደት የሚያፋጥን ሲሆን የመረጃ ደህንነት እና ግልጸኝነትን እንዲረጋገጥ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል። በቀጣይም ይህንን ስኬታማ ተሞክሮ በመጠቀም በዞኑ የሚገኙ ሌሎች ከተሞችንም በዲጂታል የመረጃ አያያዝ ሥርዓት ለማካተት ዕቅድ መኖሩ ታውቋል።(ወልድያ - ሰሜን ወሎ ዞን ከመልመ መስከረም 12/2018 ዓም)
በትብብር እና በጋራ ሲስተሞችን እያለማን ለተቋማት እያስረከብን እንገኛለን
የሲስተም ስራ ብዙ የጊዜ ብክነትን የሚቆጥብ እና የጉልበት ድካምን የሚቀንስ/የሚያስቀር፣የሚፈለገውን አገልጎሎት በሚፈለገው ጌዜ እና ሰዓት ማግኘት የሚያስችል እና ኃላፊነትን እና ተጠያቂነትን ግልጽና ተገቢ አገልግሎትን ያካተተ በመሆኑ እርሶም ሊሰራለዎት የምትፈልጉትን መተግበሪያ በብቃት የማልማት ፍላጎት ስላለን በተለያዩ የመገናኛ ዘዴወቻችን ያድርሱን እናመሰግናለን
የማበረታቻ፣ድጋፍ እና ሞራል የምትሰጡን የግል እና የመንግስት ተቋማት
ለዚህ ስኬታማ ስራ ያበቃን የመንግስት እና የግል ተቋማት ላደረጉት የማበረታት፣የምክር፣የሽልማት እና በገንዘብ ሊመዘኑ የማይችሉ እጅግ ብዙ ነገሮችን ለተራዱት ግለሰብ እና ተቋማት ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን። በዋናነት ከመንግስት ተቋማት መካከል 1ኛ. ከሲቪል ሰርቪስ ተቋማት(የግዳን ወረዳ፣የሰሜን ወሎ ዞን፣የላስታ ላሊበላ ከተማ አስተዳደር፣የላስታ ወረዳ፣የሃራ ከተማ አስተዳደር) ሲቪል ሰርቪስን
2ኛ. የሰሜን ወሎ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ፣የግዳን ወረዳ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፣የጋሸና ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት፣የዋድላ ወረዳ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፣የአንጎት ወረዳ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፣የሙጃ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት፣የአሁን ተገኝ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት፣የኮን ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት እና ሌሎችም የግል እና መንግስት ተቋማትን ማመስገን ግዴታ ተገቢ ነው።
Contact Information
Feel free to reach out with any questions about the Service
Email:
ethioict16@gmail.com
yonas12hailu@gmail.com
Phone:
+251-9-16-26-33-90
+251-9-29-84-73-50
Address:
Woldia
Ethiopia