የከተማ መሬት የዲጂታል ሲስተም አጠቃቀም ዙሪያ የተሰጠ ስልጠና

EISWD:25-10-2025 16:44pm

ከሰሜን ወሎ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ከወረዳ እና ከተማ አስተዳደሮችጋ በጋራ በመሆን የከተማ መሬትን በድሕረ-ገጽ ተኮር በተሰራ ሲስተም መመዝገብ መቻላቸውን ተከተሎ ሌሎች ከተማና ማዘጋጃ ቤቶች ወደ ሲስተሙ እንዲገቡ የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ