የሰሜን ወሎ ከተማና መሰረተ-ልማት መምሪያ
30-03-2026 21:41pmመስከረም 12/2018 ዓ.ም ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት እንዲሁም ከመሪ:ከንዑስ:ከታዳጊ ማዘጋጃ ቤቶች አመራሮችጋ የተደረገ የመረጃ ቋትን በተሻለ ደረጃ ለማድረግ እና የድህረ ገጽ ተኮር የተዘጋጀ መተግበሪያን ሙሉ በሙሉ በዞኑ ውስጥ ለማስገባት የተደረገ ውይይት።
ይህ መረጃ 183 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
