በ ኢንጂነሪንግ ዘርፍ እና ሶፍትዌር (Software Engineering) ወደ ገበያ (Market) መግባት ማለት ብቻ ኮድ መማር አይደለም፤ ሰዎች የሚፈልጉትን
31-03-2026 10:44am1️⃣ ችግር ፈልጉ (Find a Problem)
ገበያ ማለት ችግር ነው።
ምሳሌ:
ት/ቤት website የለም
Telegram notification system የለም
SMS system የለም
Inventory system የለም
Student management system የለም ስለዚህ
ችግር = እድል
2️⃣ ቀላል Software ይስሩ
ምሳሌ:
✔ School Website
News post
Telegram notification
Student info
✔ Shop System
Product register
Sales
Report
✔ SMS System
Send SMS
Client database
3️⃣ Portfolio ያዘጋጁ
የሰራችሁትን አሳዩ
Website
System
GitHub
Demo
ሰዎች ይህን ሲያዩ
ይመክራችሁ
4️⃣ ቀላል ዋጋ አስጀምሩ
ምሳሌ:
School website → 3,000 – 5,000 birr
Shop system → 4,000 birr
Telegram system → 2,000 birr
መጀመሪያ ትንሽ ዋጋ ይጀምሩ
5️⃣ Local Market ይጀምሩ
በአካባቢዎ:
ት/ቤቶች
ሱቆች
ቢሮዎች
ዩኒቨርሲቲ
NGO
እንዲህ ብለው ይናገሩ:
"Website እና Software system እሰራለሁ።
ት/ቤትዎን ወይም ድርጅትዎን ዲጂታል ማድረግ እችላለሁ።"
6️⃣ Telegram እና Facebook ይጠቀሙ
ፖስት ያድርጉ:
የሰራችሁት
Demo
Screenshot
Contact
ሰዎች ያገኙአችሁ
Telegram
Facebook
Website
7️⃣ Team ይፍጠሩ (Engineering)
3 ሰዎች በቂ ናቸው:
Developer
Designer
Marketer
ትንሽ company ይሆናል
8️⃣ Online Market ይግቡ
በኋላ:
Freelancing
Remote work
International clients
እንደ:
Fiverr
Upwork
Freelancer
Final Strategy
Skill ማሻሻል
Small software መስራት
Portfolio መፍጠር
Local market መግባት
Team መፍጠር
Online market መግባት
እንዲህ በማድረግ ከተማ ውስጥ የSoftware Engineering business መጀመር ትችላላችሁ
ይህ መረጃ 134 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
