31-03-2026 06:59am
የዋድላ ወረዳ ከ/መ/ል/ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤትን መረጃ ማደራጀት
ዋድላ ወረዳ ከ/መ/ል/ጽ/ቤት ስለ ሲስተም አጠቃቀም የተሰጠ ስልጠና እና አጭር ውይይት በዋድላ ወረዳ ከ.መ.ል ጽ.ቤት ኮን ከተማ ላይ ሀምሌ 2017 ዓ.ም ያደረግነው የመረጃ አያያዝን በተመለከተ ከሐሙሲት እና ኮን ማዘጋጃ ቤት አመራር እና የመረጃ አያያዝ ባለሙያወች ውይይትን አካሂደን በመግባባት ላይ ደርሰን በሚቀጥለው ወር ወደስራ ለመግባት ተስማምተን ጨርሰናል።
